ሥራ ፍቅርና ተስፋ

antonio
0
-13
29.49K
(በኪራም ታደሰ) ባለቅኔው ጆን ባሮውስ መስኮቱ ላይ ቆም ብሎ ሲቃኝ አንድ ጎረቤቱ በቤቱ ጥግ ሲያልፍ ተመለከተ፡፡ ሰውዬም በደስታና በርካታ መንፈስ ሳይሆን በትካዜና በጭንቀት አቀርቅሮ ነበር የሚንገላወደው፡፡ ለዚህ ሁኔታው ያበቃው ምን እነደሆነ ጆን ባሮውስ ተረዳለት፡፡ ሰውዬው የሚወደውና የሚመስጠው ጊዜውን ትርጉምና አቅጣጫ የሚሰጥለት ምንም ዓይነት ሥራ አልነበረውም፡፡ ሥራ ያጣ ሰው ለሥቃይ የተዳረገ ነው ሲል ባሮውስ ማሰላሰል ያዘ፡፡ […]

የቀለም ምርጫዎ ማንነትዎን ሊገልጽ እንደሚችል ያውቃሉ? (Color Psychology)

ህይወት ከውስልትና በኋላ

antonio
0
-7
23.49K
(ቁምላቸው ደርሶ) ሰላም ወዳጆች፤ ከዚህ በፊት በጾታዊ የፍቅር ግንኙነት ዙሪያ አያሌ ጉዳዮችን ተወያይተናል፤ ምናልባትም ደግሞ እሰከዛሬ ያልተነሳው ነጥብ ከላይ በርዕሱ ላይ ያነበባችሁት ነው፡፡ እርግጥ ነው ቃሉ ያስጠላል (ከድርጊቱ ባይብስም) ሆኖም ግን ማለዘቢያ የሚሆን ምትክ ቃል ማግኘት ስላልቻልን እንደወረደ cheating የሚለውን እንግሊዝኛ ቃል ተርጉመናዋል ደግሞም ግንባርን ግንባር ካላልነው ምን ልንለው ነው? የብዙ ጥንዶች የፍቅር ግንኙነት በውስልትና […]

የፍቅር ግንኙነትዎን ሊገድሉ የሚችሉ ጉዳዮች

የፍቅር ግንኙነትዎን ሊገድሉ የሚችሉ ጉዳዮች

antonio
0
-18
46.00K
(በሰብለወንጌል አይናለም) የፍቅር ህይወት በተሞክሮ ውስጥ የምናልፍበትና በሂደት የምናዳብረው ክህሎት ነው፡፡ እንደ ሰው  በፍቅር ግንኙነት ውስጥ መፈጸም የማይገባንና የፍቅር አጋራችንን ስሜት ሊጎዱ የሚችሉ ስህተቶችን ልንፈጽም እንችላለን፡፡ ለምሳሌ፡ የጓደኛችንን የልደት ቀን መርሳት፡ በቀጠሮ ሰዓት መዘግየት፡ የፍቅር ጓደኛችንን የስጦታ ምርጫ አለማወቅና የመሳሰሉት ለጊዜው ቅሬታ ቢፈጥሩም፤ ተወቃቅሰንና ተነጋግረን በይቅርታ ልናልፋቸው የሚገቡ ጉዳዮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ የፍቅር ግኑኝነታችን ጤናማ […]

ህይወት ከውስልትና በኋላ

አጋቼን አፈቀርኩት

antonio
0
-5
20.66K
(በቁምላቸው ደርሶ) ሰላም ወዳጆች እየጠፋን አስቸገርን አይደል? አትፍረዱብን መሯሯጥ በዝቶ ነው በህይወታችን፤ አልፎ አልፎም ቢሆን እንዲህ ፋታ ስናገኝ ብቅ እያልን ጥቂት ነገሮች እንነጋገራለን፡፡ ለዛሬ ለመወያየት የመረጥነው ርዕስ ትንሽ ግር ሳያሰኛቹ አይቀርም ሆኖም ግን እውነት ተፈጥሮ የነበረ  እንዲሁም የሚፈጠር ነገር ነው፡፡ መጀመሪያ ግን ለሃሳቤ መነሻ የሆነኝ የፌስ ቡክ ባልንጀራዬ ኢብራሂም ሻፊ አህመድ በገፁ ላይ ለጥፏት የነበረው […]

ህይወት ከውስልትና በኋላ

የቀለም ምርጫዎ ማንነትዎን ሊገልጽ እንደሚችል ያውቃሉ? (Color Psychology)

antonio
0
-14
31.46K
(በሰብለወንጌል አይናለም) የቀለም ምርጫችን የስብዕናችን አካል በመሆን በባህሪያችንና በቀን ውሏችን ላይ ተጽእኖ ማሳደር ይችላል፡፡በተለያየ ወቅት ለተለያዩ የቀለማት ዓይነቶች ያለን ትኩረት፤ በተለያዩ የቀለም ዓይነቶች የመሳብ ዝንባሌ፤ ወይም አንድን ከለር የመጥላትና ሌላውን የመውደድ ፍላጎት ከስነ-ልቦና ለውጥ ጋር ተያያዥነት ሊኖረው ይችላል፡፡ እስኪ የቀለም ምርጫዎ ምን አይነት እንደሆነ እና የቀለሙ ትርጉም ምን ማለት እንደሆነ ይመልከቱ፡- ጥቁር፤ ቀይ፤ቡኒ ወይም ግራጫ […]

ሥራ ፍቅርና ተስፋ

አንድ ሰው ነበር ኢርዶስ የሚሉት

antonio
0
-2
10.68K
(በግሩም ተበጀ ) በ20ኛው ክፍለ ዘመን የሂሳብ ሊቃውንት ዘንድ አንድ ሰው በህይወት እያለ ተረት እስከመሆን ደርሶ ነበር፡፡ ከሞተ በኋላ ደግሞ ብሶበታል – ፖል ኢርዶስ፡፡ ኢርዶስን ከአስር ዓመታት በላይ ተከታትሎ በህይወት ታሪኩ ላይ የሚያጠነጥን ‘The Man Who Only Love Numbers’ የሚል መጽሐፍ የጻፈው ፖል ሆፍማን መጽሐፉ ባለ ከፍተኛ ሽያጭ (Best-Seller) ሆኖለታል። ለመሆኑ ፖል ኢርዶስ ማነው ? […]

ሥራ ፍቅርና ተስፋ

ይሉኝታ

antonio
0
-5
19.90K
(በሰብለወንጌል አይናለም) ይሉኝታ ምንድን ነው? የሰዎችን ደስታና ሃዘን መካፈል፤ ለሰዎች በችግራቸው ጊዜ ያአቅምን ማድረግ አብዛኞቻችን ያስደስተናል፤  እርካታም ይሰጣል፡፡ ይሁን እንጂ አንዳንዴ ሰዎች በይሉኝታ ሲታሰሩና ከፍላጎታቸው እና ከአቅማቸው በላይ ጊዜያቸውን፤ ገንዘባቸውን፤ ሃሳባቸውን ለሌሎች ሰዎች ደስታ ሲያውሉ ይታያል፡፡ ይሉኝታ ሰዎች ምን ይሉኛል በሚል ሰበብ፤ የራስን ፍላጎት ገትቶ ሌሎችን  ለማስደሰት መጣር፤ ሌሎችን ማስቀደም ማለት ነው፡፡ ይሉኝታ የሚያጠቃቸው ሰዎች […]

ወሲብና ድህነት

ልጆችን እንዴት ስነ-ስርዓት እናስይዝ?

antonio
0
-3
11.08K
(በሰብለወንጌል አይናለም) ልጆች  ምግብ እና መጠልያ እንደሚያስፈልጋቸው ሁሉ የስነ ስርዓት ማስጠበቂያ ህግ እና ገደብ ለደህንነታቸው አስፈላጊ ነው፡፡ ገደቦች/ህጎች ልጆች ማድረግ ያለባቸውን እና ማድረግ የሌለባቸውን በማስተማር ለልጆች ጥበቃ አንዲደረግላቸው፤ ጥሩ ባህሪ እንዲኖራቸው እና ከችግር እንዲወጡ ይረዷቸዋል፡፡ የገደቦች መኖር ልጆችን የደህንነት ስሜት እንዲሰማቸው ያደርጋል፡፡ ገደቦች በሚወጡበት ጊዜ ልጆች የወላጆቻቸው እንክብካቤ እንዳላቸው ይሰማቸዋል፡፡ በተጨማሪም ገደቦች ልጆች ኃላፊነት እንዲሰማቸው […]

በህጻናት ላይ ጥቃት የሚያደርሱ ምን ዓይነት ሰዎች ናቸው?

ወሲብና ድህነት

(በኪራም ታደሰ) አስራዎቹን የዕድሜ ጣርያ በማገባደድ ላይ ያለችው የሁለተኛ ዓመት የምህንድስና ተማሪ ጓደኛዬ ከምትማርበት የክልል ዩኒቨርሲቲ በቅርቡ ወደ አዲስ አበባ መጥታ በመሃል ከተማ ያስተዋለችው የእርግዝና መብዛት ምክንያት ምን እንደሆነ እንዳሳሰባት በአጽንኦት ነበር ያጫወተችኝ፡፡ የዚህን ጉዳይ አሳሳቢነት በቀላሉ ለመረዳት በተወሰኑ የአውሮፓ ከተሞች ካስተዋልኩት እንዲሁም የምስራቅ እስያ አገራትን የህዝብ ቁጥር ጉዳይ ወደ ጎን በመተው ከአንዳንድ የአፍሪካ ከተሞች […]

ይሉኝታ

በህጻናት ላይ ጥቃት የሚያደርሱ ምን ዓይነት ሰዎች ናቸው?

(በሰብለወንጌል አይናለም) ህጻናት የአካል ዕድገታቸው የአእምሮ ብስለታቸው  በደንብ ያልዳበረ፤ በቀላሉ ሰዎችን የማመን ዝንባሌ ያላቸውና፤ መሰረታዊ ፍላጎታቸው እንዲሟላ በትልልቅ ሰዎች ላይ ጥገኛ ናቸው፡፡ በዚህም ምክንያት ለተለያዩ አካላዊ፤ ስነ-ልቦናዊ፤ ወሲባዊና ኢኮኖሚያዊ ጥቃቶች ተጋላጭ ናቸው፡፡ ብዙዎቻችን በህጻናት ላይ ጉዳት ያደርሳሉ ብልን የምንጠረጥራቸው ሰዎች መጠጥ በብዛት የሚጠጡ፤ የሚያጨሱ፤በህጻንነታቸው ጥቃት የደረሰባቸው ሰዎች ፤ አፈንጋጭ የወሲብ ባህሪይ ያላቸውን ሰዎች ነው፡፡ ነገር […]

ልጆችን እንዴት ስነ-ስርዓት እናስይዝ?